aesopethiopianradio@gmail.com
+447367281162
ኤሶፕ ኢትዮጵ ያ AESOP ETHIOPIA
Videos
Wall of Fame
Wall of Shame
Live Streams
About
More
መጀመሪያ የሩዝ ፍሬ ያህል ይሉናል ከዛ ተሸስሏል ብለው ናኖ ሳይዝ ያስተዋውቃሉ፡፡ ይሄ ሁሌም ዘዴያቸው ነው
የተክልዬ ገድል ላይ መጨረሻ ላይ ጌታ አዟቸው በሰልፍ የመጡት ወረርሽኝ በሽታን አስታወሰኝ፡፡ ተክልዬ ታድያ አንዷን ደቃቅ ረቂቅ ፍጥረት ያያታል ከዛም በጣም ትደነግጣለች ይላል ገድላቸው፡፡ አንቺ ይሏታል ጌታዬ ፈቃዱ ባይሆን ኖሮ አንቺ እኔን የምትገይ አልነበርሽም ይሏታል፡፡ ከዚያም ይፈቅዱላታል ..በፍርሃት በትህትና ሆና ይቺ ፍጥረት ወደ ሰውነታቸው ትገባለች ከሷ ጋር የመጡት የሳቸውን በረከት ለማግኘት የተመረጡት ተማሪዎቻቸው እያንዳንዳቸው ላይ ይገባሉ፡፡ ታመው ያርፋሉ፡፡ ክብርና ምስጋና ለመድሓኔዓለም ክብር እና ምስጋና ለአባታችን ተክለሐይማኖት እንዲሁም ለቅዱሳን በሙሉ ይሁን አሜን፡፡
ዜኖቦት ፈረንጅ ሊያተርፍበት ሲፈልግ የሠይጣን ሥራ ዓለም ላይ ሊያሰራበት ሲፈልግ ክፉ መስራት ሲፈልግ አባታቸው የሀሰት አባት ነውና ከሱ የተማሩትን ሆነው እኛ ፈጠርን እያሉ ልክ ዲያብሎስ እንደዋሸው ይዋሻሉ፡፡ የሥላሴ ፍጥረት ናቸው፡፡ ስብሀት ለሥላሴ፡፡ አሜን